Tag: Printing Industry

ከ30 ሚሊዮን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባው ግዙፉ የመማሪያ መጻሕፍት ማተሚያ ፋብሪካ በቻይናው ኩባንያ ሊገነባ ነው

በኢትዮጵያ የመማሪያ መጻሕፍትን በጥራትና በብዛት ለማምረት የሚያስችል ግዙፍ የማተሚያ ፋብሪካ በቻይናው "ቲደብሊው ሆልዲንግ ሊሚትድ" እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ትብብር...