Homeዜና

ዜና

ያልተገደበ ኢንተርኔት ማለት ያልተገደበ ፍጥነት ማለት አይደለም ሲሉ የቴሌኮም ባለሙያዎች ገለጹ

 "ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል" ማለት በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ ያልተገደበ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት ግንኙነት ይኖራል ማለት እንዳልሆነ ኢንዱስትሪው ባለሙያዎች ገለጹ። ባለሙያዎቹ አክለውም፣ በኢትዮጵያ ያሉ ያልተገደበ...

ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ድርጅት ወደ መልቲሞዳል ሎጂስቲክስ አገልግሎት የምያደርገውን ሽግግር እያፋጠነ መሆኑ ተጠቀሰ

ከህዳር 10 ጀምሮ ሁሉም የጭነት ማስያዣና የባቡር መርሐ ግብር በዲጂታል ሥርዓት ብቻ እንዲከናወን አዟል የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎቱን ወደ ሰፊ የሎጂስቲክስ እና መልቲሞዳል...

ከ17 ሀገራት የተውጣጡ ዓለም ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ኮንፈረንስ ሊካሄድ ነው

 የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ወይዘሮ ያስሚን ወሀብረቢ እንደገለፁት ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሱ ላይ ከ17 ሀገራት የተውጣጡ ከ600 በላይ የሚሆኑ አምራቾች፣ ላኪዎች፣ ዓለም አቀፍ ገዢዎች፣ የፋይናንስ...

ናይጄሪያ ወደ  አዲስ አበባ ለሚጓዙ ዜጎቿ  ማስጠንቀቂያ ሰጠች

የናይጄሪያ መንግሥት ዜጎቹ በአዲስ አበባ በኩል ሲጓዙ በከተማዋ ከፍተኛ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ምክንያት ሊከሰቱ ከሚችሉ የጤና እክሎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳስቧል። የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው...

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት በቂ የሥራ ዕድል እየፈጠረ አለመሆኑ ተገለፀ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማኅበር ይፋ ባደረገው አዲስ የማክሮ ኢኮኖሚ ትንበያ ሪፖርት፣ ሀገሪቱ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዕድገት ተስፋ ቢኖራትም ዕድገቱ በቂ የሥራ ዕድል እየፈጠረ አለመሆኑንና የዋጋ ግሽበትም...

ዜና ሹመት

አራት የቀድሞ ሚኒስትሮችና የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽነሩ በአምባሳደርነት ተሾሙ የቀድሞ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ የቀድሞ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እና የብሔራዊ...

የገላን ወደብ ለመልቲሞዳል አንቀሳቃሶች አገልግሎትእንዲሰጥ ፈቃድ ተሰጠው

የኢትዮጵያ የሎጂስቲክስ ዘርፍን በእጅጉ ሊያስፋፋ የሚችል አዲስለውጥ ባለፉት ሁለት ቀናት ተከስቷል። የገላን ሁለገብ/ Multipurpose ወደብ በ24 ሰዓታት ውስጥ ሁለት ወሳኝ የቁጥጥርተቋማት ፈቃድ ማግኘቱ ነው...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img