Homeዜና

ዜና

የዓለም ቁጥር አንዱ የቴክኖሎጂ ኩባንያ መሪ ከሃላፊነት ለቀቁ

የኒቪዳ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጄንሰን ሁዋንግ ስራ መልቀቅ አሜሪካና ቻይናን አፋጧል የአለም ቁጥር አንዱ የረቀቁ ቺፕሶችን የሚያመርተው እና የዓለም የሰው ሰራሽ አስተውሎት Artificial intelligence AI...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር  ፍሬሕይወት ታምሩ የአፍሪካ ዲጂታል መሠረተ ልማት መሪዎች ውስጥ ተካተቱ

 የቀድሞ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚና በአሁኑ ወቅት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ፍሬሕይወት ታምሩ በአፍሪካ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ጉልህ አሻራ ያሳረፉ 100 ሴቶች...

የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ግብር እንዲከፍሉ የሚደነግገው ደንብ ወደ ስራ ገባ

የተሻሻለው የፌዴራል የገቢ ግብር ማሻሻያ ደንብ ቁጥር 597/2019 ከጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ·ም ጀምሮ በስራ ላይ ውሏል።  በደንቡ ድንጋጌ መሰረት ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ ከ50 ሺህ...

የጉምሩክ ኮሚሽን የባቡር ድርጅቱን ማሳሰቢያ ተከትሎ የአሰራር ለውጥ እንዲደረግ መመሪያ ሰጠ

በባቡር ወደ አገር ውስጥ የሚጓጓዙ ጭነቶች የጉምሩክ ስነ ስርአት በገላን ጣቢያ እንዲፈፀም የአዲስ አበባ ቅርንጫፍን አዟል የጉምሩክ ኮሚሽን ትላንት ህዳር 2 ቀን ለ ለአዲስ አበባ...

የከተማዋ የብድርና የቁጠባ ኅበረት ስራ ማኅበራት ብድር 7 ቢለየን ብር አለፈ

የአዲስ አበባ ኅብረት ስራ ኮሚሽን በከተማዋ የሚገኙ የብድርና የቁጠባ ኅበረት ስራ ማኅበራት ለአባሎቻቸው የሚያቀርቡት ብድር ከሰባት ቢሊየን ብር መብለጡን ይፋ አደረገ፡፡ የዐለም አቀፉን የቁጠባና ብድር...

ኩርሙክ በይፋ ወደ ወርቅ ምርት ተሸጋገረ

እስከ ታህሳስ 35 ሺህ ወቄት ወርቅ ለማምረት አቅዷል በካናዳው አላይድ ጎልድ (Allied Gold) ስር የሚንቀሳቀሰው የኩርሙክ የወርቅ ማዕድን የመጀመሪያ ወርቁን በማምረት ወደ ምርት ምዕራፍ አበሰረ።...

​አሐዱ ባንክ በበጀት ዓመቱ 3.2 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

​አሐዱ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት ከተለያዩ የገቢ ምንጮች አጠቃላይ 3.2 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ። እንደ ባንኩ ገለጻ የገቢ ስብጥሩ ሲታይ 50.4 በመቶው...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img