Homeዜና

ዜና

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው ማዕከል ለሚድያ ባለሙያዎች የክህሎትና የስነምግባር ስልጠና ለመስጠት የተሟላ ቁመና እንዳለው የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሐይማኖት ዘለቀ...

በባንኮች የውጭ ምንዛሬ አመዳደብ ላይ ደንበኞች ቅሬታ እያቀረቡ ነው

ብሔራዊ ባንክ ከውጭ ምንዛሬ አቅርቦት ጋር ከባንኮች መሻሻል እንደሚጠብቅ ገልጾ የቁጥጥር ስራ መጀመሩን አስታውቋል የውጭ ምንዛሬ ገቢ እየጨመረ ቢሆንም ለገበያው በተገቢው መንገድ እየቀረበ አደለም ሲሉ...

በጥቅምት ወር የምግብ ምርቶች 15.1 በመቶ ዋጋ ጭማሪ አሳዩ

የጥቅምት ወር 2019 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 14.6 በመቶ ሆኖ የተመዘገበ  ሲሆን 2018 ዓ.ም መስከረም ወር ከነበረው 11.6 በመቶ ጋር ሲነፃፀር ጭማሪ አሳይቷል። የምግብና አልኮል...

የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ክምችት ከተጠበቀው በላይ እየጨመረ መሆኑን የብሔራዊ ባንክ ገዢ ገለጹ

የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ክምችት በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ከተቀመጡት ግቦች በላይ በፍጥነት እያደገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የብሔራዊ ባንክ ገዢ እዮብ ተካልኝ (ፒኤችዲ) ትናንት በሰጡት...

ባንኮች ብድርራቸው እድገት አላሳየም ሲል ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ

ተጨማሪ መጠባበቂያ ተግባራዊ የተደረገበት ባንክ የለም የብድር ክልከላ ጣሪያ ቢነሳም ባንኮች አሁንም የብድር እድገታቸው ቀደም ሲል ከነበረው ለውጥ አለማሳየቱን እና አሁንም በብድር ወደ ገበያው የሚገባው...

የኦሮሞ እና የሶማሊ ማህበረሰቦች ግንኙነት፣ የወሰን ውዝግብ እና የኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ

በዶ/ር ጁዌርያ አሊ (PhD)የሶማሊ ክልል ማህበረሰብ አንቂ እና ተመራማሪ(ነጻ ሀሳብ)በኢትዮጵያ የሞያሌ ከተማ የተከሰቱት አሳዛኝ የግጭት ሁነቶች፤ በሀገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ሥር የሰደዱትን ተወዳዳሪ ብሔረተኝነቶች፣ የብሔር...

የሪፖርተር እና ዘሪፖርተር ጋዜጣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ታገደ

በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሴንተር ኃ.የተ.የግል ማህበር ስር በሚታተሙ ሪፖርተር አማርኛ፣ ዘ ሪፖርተር እግሊዝኛ እንዲሁም ኢትዮጵያን ሪፖርተር የዲጂታል ፕላትፎርም ላይ የሚሰራጩ ይዘቶች ላይ ተደጋጋሚ የህግና...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img