Homeዜና

ዜና

የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በሶስት ወር ውስጥ 2.61 ቢሊዮን ዓመታዊ አረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ

ፈንዱ ለኢቲቢዝነስቪው በላከው መግለጫ ተቋሙ በመጀመሪያ ሩብ ዓመት ውስጥ 2.61 ቢሊዮን ዓመታዊ አረቦን/Premium መሰብሰብ ችሏል። የተሰበሰበው አረቦን ካለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲታይ 25.48 በመቶ ብልጫ...

ዳሽን ባንክ በሱፐርአፕ ብድር ማቅረብ ሊጀምር ነው

ዳሽን ባንክ በሱፐርአፕ አማካይነት ለደንበኞቹ አነስተኛ ብድር ለማቅረብ እየተዘጋጀ መሆኑን ይፋ አደረገ አቶ ቃልኪዳን ማንደፍሮ የዳሽን ባንክ የዲጂታል ባንኪንግና ኢኖቬሽን መምሪያ ዳይሬክተር ለኢቲቢዝነስቪው እንደተናገሩት ዳሽን...

ኩርሙክ ጎልድ  የመጀመሪያውን ወርቅ በቀጣይ ቅዳሜ ሊያወጣ ነው

ኩባንያው በህዳር እና ታህሳስ ወራት እስከ 35 ሺ ወቄት ወርቅ ይመረታል ብሏል በካናዳው አላይድ ጎልድ ስር የሚገኘው ኩርሙክ ጎልድ ማይንስ ዛሬ ለማእድን ሚኒስቴር በፃፈው እና...

“ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት” ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት በሚል አዲስ ስያሜ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ ወሰደ

ኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ባወጣው መግለጫ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ በባለሥልጣኑ ተሰርዞ የነበረዉ “ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት” ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት በሚል አዲስ ስያሜ...

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፈጣን ዕድገት ቢያሳይም፣ ባለሀብቶችና የንግድ ተቋማት ከባድ የአሠራር ፈተናዎች እያጋጠሟቸው ነው

የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ጠቅላላ ዕድገት ፈጣን እንደሚሆን ቢገመትም፣ በግል ዘርፍ የሚንቀሳቀሱ የንግድ ተቋማት፣ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች ከባድ የአሠራር እንቅፋቶችና መዋቅራዊ ስጋቶች እያጋጠሟቸው እንደሚገኝ...

ዳሸን ባንክ ጠቅላላ ሀብቱ 350 ቢሊዮን ብር መድረሱ አስታወቀ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስባንኩ ከ1.4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ግኝት አስመዝግቧል። ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 33ኛ መደበኛ እና 29ኛ አስቸኳይ ጠቅላ ጉባኤውን በአድዋ ድል...

ዳሸን ባንክና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (ኢአይቢ) ግሎባል የ20 ሚሊዮን ዩሮ የፋይናንስ ስምምነት አደረጉ

ስምምነቱ ለግብርና እና በሴቶች ለሚመሩ ቢዝነሶች ፋይናንስ ለማቅረብ ያለመ ነው ተብሏል። ዳሸን ባንክና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (EIB) የልማት ክንፍ የሆነው ኢአይቢ ግሎባል (EIB Global) በኢትዮጵያ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img