Homeዜና

ዜና

ዳንጎቴ በጎዴ ለሚገነባው የማዳበሪያ ፋብሪካ የሃይድሮጂን ማምረቻ መሣሪያዎችን ከስፔን ኩባንያ አዘዘ

የናይጄሪያው ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በጎዴ ለሚገነባው የአሞኒያና ዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ሁለት የሃይድሮጂን ማምረቻ መሣሪያዎችን እንዲያቀርብ ከስፔኑ ቴክኒካስ ሬዩኒዳስ (Técnicas Reunidas) ጋር ውል...

ዳሸን ባንክ  “ዳሸን ኤር ፔይ” የተሰኘ  የክፍያ አገልግሎት አስተዋወቀ

ዳሸን ባንክ ለንግድ ተቋማትና ለደንበኞች ግብይትን በተቀላጠፈ መልኩ ለማከናወን የሚያስችል "ዳሸን ኤር ፔይ" የተሰኘ አዲስ ዲጂታል የክፍያ አገልግሎት በሸራተን አዲስ ሆቴል በዛሬው ዕለት አስተዋዉቋል። በዳሸን...

ኢትዮጵያ አዲስ የግምጃ ቤት ሰነዶች እና ቦንድ መመሪያ ልታወጣ ነው

ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ሳምንታት የግምጃ ቤት ሰነዶች (ቲ-ቢል) እና የመንግሥት ቦንዶችን አሰጣጥ የሚገዛ አዲስ መመሪያ ልታወጣ እንደሆነ ተገለጸ። እርምጃው ብሔራዊ ባንክ ለመንግሥት ይሰጥ የነበረውን ቀጥታ...

ኢትዮጵያ ጨምሮ ለሌሎች አፍሪካ ሀገራት ለአረንጓዴ ኃይል 1 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ

በበርካታ የምዕራብ ሀገራት የሚደገፈው የባለብዙ ወገን የፋይናንስ ተቋም (ፒአይዲጂ) እስከ ፈረንጆች 2030 ድረስ በአፍሪካ እና እስያ በየዓመቱ 1 ቢሊዮን ዶላር ለታዳሽ ኃይል ኢንቨስት ለማድረግ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ላለፉት አራት ወራት ሲጠብቁት የነበረው የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢአይኤች) ውሳኔ...

የዳሽን ባንከ አብዛኛው እንቅስቃሴ ወደ ወረቀት አልባ መግባቱን ባንኩ አስታወቀ

የሱፐር አፕ እለታዊ የገንዘብ ዝውውር 3.7 ቢሊየን ብር ተሻግሯል በአብዱልሰመድ መሀመድ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንደስትሪ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማስተዋወቅ ቀዳሚ በመሆን የሚታወቀው ዳሽን ባንክ 64 በመቶ የሚሆነው የገንዘብ...

ዘምዘም ባንክ የሀብት መጠኑ ከ29 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ

ባንኩ 1.56 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ተጠቁሟል። በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ዘምዘም ባንክ የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላ ጉባኤ ላይ እንደተገለጸው ባንኩ በ2025/26 በጀት ዓመቱ ከፍተኛ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img