Homeዜና

ዜና

ከ9 ሺህ 800 በላይ የሳይበር ጥቃት ተሞክሯል

የኢትዮ ቴሎኮም  ቺፍ ኢንፎርሜሽን ኦፊሰር አቶ እንዳለ አስራት እንደገለጹት በየዕለቱ በበሚደረግ  የዲጂታል አጠቃቀም ውስጥ የሳይበር ደኅንነትን  ቋሚ ልማድ አድርጎ ማካተት ይገባል፡፡ ኩባንያው ዲጂታል ኢትዮጵየ 2030...

ዳሸን ባንክ፣ ማስተርካርድ እና ሼባ ማይልስ ልዩ የፕላቲነም የጋራ ብራንድ ክፍያ ካርድ ይፋ አደረጉ

በኢትዮጵያ በፋይናንስ፣ በክፍያ ቴክኖሎጂ እና በአቪዬሽን ዘርፎች ግንባር ቀደም የሆኑት ዳሸን ባንክ፣ ማስተርካርድ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሎያሊቲ ፕሮግራም የሆነው ሼባ ማይልስ በጋራ በመሆን...

አንበሳ ባንከ በተፈጠረበት ጫና ብሄራዊ ባንክ ጣልቃ እንዲገባ ጠየቀ

አዲሱ ቦርድ እስካሁን ስራ መጀመር አልቻለም ተብሏል ባለፈው አመት የተደረገውን ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት አጸድቆ አዲሱን ቦርድ ወደ ስራ ለማስገባት አልቻልኩም...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቦታዎችን በማቋቋም የአመራር መዋቅሩን እንደገና ማደራጀቱን ETBusinessView ከታማኝ ምንጮች ሰምቷል። መንግሥታዊ የቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅት አዲሱ መዋቅር ሰኞ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፣ ጉዳዩ የሰራተኞችን ሕገ-መንግሥታዊ መብቶች የሚጥስ በመሆኑ የፍትህ ሚኒስቴር በአፋጣኝ...

የዘመን ኢንሹራንስ በሸሪዓ መርሆዎች ላይ የተመሰረተ «ኢማኔ ተካፉል» አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የዘመን ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ፍሬህይወት አለማየሁ እንደገለጹት ማህነሩ በሸሪዓ መርሆዎች ላይ የተመሰረተውን «ኢማኔ ተካፉል» አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። «“ኢማኔ” እምነት፣ ታማኝነት እና...

ዘመን ባንክ የኢንተርፕራይዞች የአሰራር ክፍተት ለመሙላት እየሰራ ነው

የአነስተኛና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅም ማጎልበት ትኩረት እንደሚሻ ተጠቁሟል የዘመን ባንክ ቺፍ ሪቴል ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ አስራት ታደሰ ለቅዳሜ ገበያ እንደገለጹት የአነስተኛና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅም ለማጎልበት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img