Homeዜና

ዜና

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ አቶ ደንጌ ቦሩ  ሲሆኑ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣አቶ አብዱ ጀማል፣ ጌትነት መላኩ(ዶ/ር)፣አቶ ዮናስ እስጢፋኖስ፣አቶ አመሀ ጌታቸው፣አቶ...

በትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ተቋቋመ

መንግስት በትግራይ ክልል ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ለመፍታት የተደረገው  ጥረት በሕወሐት ዕንቅፋትነት የተነሣ ሳይሳካ እንደቀረ አስታውቋል። የሕወሐት አመራር ለአራተኛ ጊዜ የጀመረው አውዳሚ ጦርነት...

በኢትዮጵያ የምግብ ምርቶች ዋጋ ከ19 በመቶ በላይ ጨመረ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው የመስከረም ወር 2019 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 14.9 በመቶ  ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ በዚህም የምግብና አልኮል ያልሆኑ መጠጦች ዋጋ 14.8...

የዓለም እድገት ወደ 2.6 በመቶ ዝቅ እንደሚል ተተነበየ

በጄኔቫ ይፋ የሆነው የተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ድርጅት (አንክታድ) የ2026 የንግድና ልማት ሪፖርት እንደሚያመለክተው፣ የእቃና አገልግሎት ንግድ በ4% ያድጋል ተብሎ ቢጠበቅም፣ የዓለም ኢኮኖሚ እድገት...

እስራኤል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አገሯ እንዳይገባ አገደች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፕላን በበረራ ሰራተኛው ምክንያት ወደ እስራአኤል እያደረገ የነበረውን በረራ ቀልብሶ ተመልሶ አዲስ አበባ ለማረፍ መገደዱ ተገለፀ። የኢንዶኔዢያ የበረራ ሰራተኛ አባል በመኖሩ...

በግሎባል ባንክ የ18 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን ግዢ እና የአመራር ውዝግብ አዳዲስ ጥያቄዎችን አስነሳ

በቅርቡ ከፍተኛ የአመራርና የመልካም አስተዳደር ውዝግብ ውስጥ የገባው ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ፤ አንድ ተፅዕኖ ፈጣሪ ባለአክሲዮን ከሌላ የፋይናንስ ተቋም በወሰዱት ብድር ወደ 18 ሚሊዮን ብር...

መንግሥት የአዋሽ-ኮምቦልቻ የባቡር መስመር ግንባታን በራሱ አቅም መገንባት ጀመረ

​ የኢትዮጵያ መንግሥት የተቋረጠውን የአዋሽ–ኮምቦልቻ–ሃራ ገበያ የባቡር መስመር ጥገናና ግንባታ በራሱ አቅም ለማጠናቀቅ ሥራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ የራሱን የሰው ኃይል፣...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img