Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ የውጭ ዜጎች በችርቻሮ ንግድ ላይ እንዳይሰማሩ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው ተሰማ

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ የውጭ ሀገር ዜጎች በችርቻሮ ንግድ እና በጎዳና ላይ ንግድ ላይ እንዳይሰማሩ ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቱ በናይሮቢ ከትናንሽ ንግድ ባለቤቶች ጋር...

አዲሱ የቢሾፍቱ ግዙፉ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ዙሪያ የአሜሪካና ቻይና ፉክክር ዉስጥ አስገብቷል

ኢትዮጵያ በ12.5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ልታስገነባው ያቀደችው አዲሱ የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት በአሜሪካ እና በቻይና መካከል ከፍተኛ የጂኦፖለቲካዊ ፉክክር ውስጥ መክተቱ ተገለጸ።...

ሰሊጥ 21 ሺህ ብር በመሸጥ ከፍተኛ ዋጋ አስመዘገበ

ዋጋው ከቀደመው አመት 20 በመቶ ጭማሪ ሊያሳይ ችሏል ባለፉት ጥቂት ሳምንታት 20 ሺህ ብር ተሻግሮ የነበረው ሰሊጥ በኩንታል 21 ሺህ ብር በመሸጥ ከፍተኛ ዋጋ አስመዘገበ በኢትዮጵያ...

የዓለም የምግብ ዋጋ በሦስት ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደረሰ

በግብርና ምርቶች አቅርቦት ላይ እየጨመረ የመጣውን ስጋት ተከትሎ የዓለም የምግብ ዋጋ ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ታይቶ ወደማታውቀው ከፍተኛ ደረጃ ማሻቀቡ ተገለጸ።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ...

በሞምባሳ ወደብ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አዋጭነት ለመፈተሽ አዲስ ጥናት ሊጀመር ነው

የምስራቅ አፍሪካን የንግድ መስመር ከሆኑት ዋና ዋና ማዕከላት አንዱ በሆነው የሞምባሳ ወደብ ውስጥ የዲዝል መኪኖችን በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የመተካት አዋጭነት የሚያጠና አዲስ መርሃ ግብር ሊጀመር...

በቻይና የዓለም ትልቁ የባትሪ ማከማቻ ማዕከል ሥራ መጀመሩ ተሰማ

​የቻይና ግሪን ኢነርጂቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው "ኤንቪዥን ግሩፕ" በሰሜናዊ ቻይና ሞንጎሊያ ክልል የገነባውን የ12.8 ጊጋዋት ሰዓት ግዙፍ የባትሪ ኢነርጂ ማከማቻ አውታር ሙሉ በሙሉ ከኃይል ማስተላለፊያ...

የኤሎን መስክ የተጣራ ሀብት በስፔስኤክስ አክሲዮን ዕድገት ምክንያት ዳግም ከ800 ቢሊዮን ዶላር በላይ አለፈ

የስፔስኤክስ አክሲዮን በ15.8 በመቶ ማሻቀቡን ተከትሎ የኩባንያው የገበያ ዋጋ 1.75 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል። ይህንን ተከትሎም የኤሎን መስክ የተጣራ ሀብት በብሉምበርግ ቢሊየነሮች መረጃ ጠቋሚ 817...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img