Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

ያገለገሉ ንብረቶችን በመሸጥ ከ411.5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተነገረ

የመንግስት ግዥ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ካከናወናቸው ተግባራት መካከል በሽያጭ ከተወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ንብረቶች ከ411.5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሉን...

“የራሳችንን ወዳጅ የመምረጥ መብት አለን” ያለችው ሶማሊላንድ በታይዋን አዲስ የዲፕሎማሲ ፅህፈት ቤት ከፈተች

ሶማሊላንድ የራሷን ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅ የመምረጥ ሉዓላዊ መብት እንዳላትና ከቤጂንግ (ቻይና) እንዲሁም ከሞቃዲሾ (ሶማሊያ) የሚሰነዘሩባት የፖለቲካ ተፅዕኖዎች ከታይዋን ጋር ያላትን ወዳጅነት ሊያናጉት እንዳልቻሉ በታይዋን የሶማሊላንድ...

ጁባ የግብፅን ወታደራዊ ካምፕ መዝጋቷን ተከትሎ በዓባይ ውዝግብ ላይ አዲስ የፖለቲካ ምዕራፍ ተጀመረ

በደቡብ ሱዳን እና በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ በፓጋክ አካባቢ ለዓመታት ሲንቀሳቀስ የነበረው የግብፅ ወታደራዊ እና የደህንነት ካምፕ እንዲዘጋ የጁባ መንግስት መወሰኑ ተሰማ። ይህ ውሳኔ በምስራቅ...

አዲዳስ “ትሪዮንዳ”የ2026ቱየዓለምዋንጫኳስ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስየ2026ቱ ፊፋ ዓለም ዋንጫ የጨዋታ ኳስ አዲዳስ ትሪዮንዳ (Adidas Trionda) ሲሰኝ ይህ ኳስ በስፖርት ምህንድስና እና ቴክኖሎጂ ውስጥ ትልቅ እመርታ የታየበት ነው ተብሎለታል። 👉    ...

ኢራቅ እና ኤምሬትስ አማራጭ የነዳጅ ቧንቧዎችን ለመዘርጋት እየተሽቀዳደሙ ነው

በመካከለኛው ምስራቅ በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ ቁልፍ የሆነው የሆርሙዝ የባህር ሰርጡ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መዘጋቱን ተከትሎ፣ ኢራቅ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በፋርስ ባህረ ሰላጤ...

የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ባንኮችና ዲጂታል ገንዘቦች ላይ ያነጣጠረ 21ኛውን የማዕቀብ እቅድ ይፋ አደረገ

የአውሮፓ ህብረት በዩክሬን ላይ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ተከትሎ በሩሲያ ላይ የሚጥለውን 21ኛውን ከባድ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ረቂቅ ይፋ ማድረጉን የህብረቱ ከፍተኛ ዲፕሎማት ካጃ ካላስ አስታወቁ። ይህ...

በአለም የገንዘብ ተቋም ወገን የኢኮኖሚ ማሻሻያውን የሚመሩት ሰው ከሀላፊነት ሊነሱ ነው

በአለምሰገድ እስጢፋኖስየኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያን በአለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ወገን እየተከታተሉ የሚገኙት አልቫሮ ፒሪስ በቅርቡ ወደ አለም የብድር ስርአት ወደ መጣችው እና የአለም ባንክ እና...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img