Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

ኤርትራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የ81ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው 85ኛው የጠቅላላ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ላይ ኤርትራ ለመጪው 81ኛው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና በአብላጫ ድምፅ...

ስዊድን ለሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም የ15 ዓመት የዕድሜ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተጠቆመ

የሶሻል ሚዲያ (ማኅበራዊ ሚዲያ) አጠቃቀም ላይ ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች ክልከላ እንዲደረግ በመንግሥት የተሰየመ ልዩ ኮሚሽን ምክረ-ሐሳብ አቀረበ። የኮሚሽኑ መርማሪ ሊሳ ኤንግሉንድ...

የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር (UEFA) የ2025/26 የገቢ ክፍፍል

ሻምፒዮኑ ፓሪስ ሴንት ዠርሜ €25 ሚሊዮን አግኝቷል፡፡ በዘንድሮው የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር በቡዳፔስት የዋንጫ ጨዋታቸውን ያደረጉት አርሰናልና ፓሪስ ሴንት ዠርሜ ከፍተኛ ገቢ አግኝተዋል። አሸናፊው ክለብ ደግሞ...

የብራዚል ሪል መዳከም በቡና ዋጋ ላይ ጫና አሳደረ

በሳህለማርያም ገ/መድህን በብራዚል የገንዘብ ምንዛሬ (ሪል) ላይ የታየው መዳከም፣ የዓለም አቀፍ የቡና ዋጋ እንዲቀንስ ምክንያት ሆኗል። ባሳለፍነው ሳምንትበተካሄደ ግብይት፣ የሐምሌ ወር የአረቢካ ቡና ውል (KCN26)...

አሜሪካ ኢምባሲዋን ልትዘጋ ነው

👉ቪዛ የሚሰጡ የአሜሪካ ሚሲዎኖች ቁጥራቸው ይቀንሳል። ከስደተኛ በተለይ ከአፍሪካ ከሚመጡ ስደተኞች ጋር በተያያዘ የአቋም ለውጥ ያደረገው የፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር በአህጉሪቱ ኢምባሲዎቹን በከፍተኛ መጠን እንደሚቀንስ ተገለፀ። የተለያዩ...

የአፍሪካ ኢኮኖሚ በ2026 በ4.2 በመቶ ሊያድግ እንደሚችል ተገለፀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ይፋ ባደረገው የ"2026 የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትንበያ" ሪፖርት መሰረት፣ የአፍሪካ ኢኮኖሚ በ2026 በ4.2 በመቶ እንደሚያድግ ታውቋል። ይህ እድገት በ2025 ከነበረው 4.4 በመቶ...

የሻምፒዎንስ ሊግ የዋንጫ ጨዋታን ለመታደም ወደ ቡዳፔስት፣ ሀንጋሪ ያቀኑት የኮንጎ ፕሬዝደንት ከአውሮፕላን ጣቢያ እንዳይወጡ መደረጉ እያነጋገረ ነው

ደጋፊዎች ገንዘባቸው እንዲመለስላቸው ጠይቀዋል ፕሬዝደንት ፊሊክስ ቲሼኬዲ በፒኤስጂ እና አርሰናል መካከል የሚደረገውን የዋንጫ ግጥሚያ ለመመልከት ነበር ልኡካቸውን ይዘው ወደ ቡዳፔስት ያቀኑት። እንዲያም ሆኖ እንደሚመጡ አልተነገረንም እንዲሁም...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img