👉ቪዛ የሚሰጡ የአሜሪካ ሚሲዎኖች ቁጥራቸው ይቀንሳል።
ከስደተኛ በተለይ ከአፍሪካ ከሚመጡ ስደተኞች ጋር በተያያዘ የአቋም ለውጥ ያደረገው የፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር በአህጉሪቱ ኢምባሲዎቹን በከፍተኛ መጠን እንደሚቀንስ ተገለፀ።
የተለያዩ ዘገባዎች ይፋ እንዳደረጉት የአሜሪካ መንግስት ከቀጣዮቹ ጥቂት ሳምንታት አንስቶ የሚስዮን መቀነስ ስራውን ይጀምራል ተብሏል።
በዚህ ሂደት ከ50 ኤምባሲዎች ቢያንስ 30 የሚሆኑት እንደሚዘጉ ነው የሚጠበቀው።
በተጨማሪም ቪዛ የሚመለከቱ የሚስዮን ቅርንጫፎች ቁጥር በእጅጉ ይቀንሳል ነው የተባለው።
ትራምፕ የአፍሪካ ስደተኞች ከወደቀ አህጉር የሚመጡ ሲሉ መወረፋቸው ይታወሳል።@seco


