Tag: SAATM. IMF MCM. Prime Minister of Ethiopia. Abiy Ahmed Ali.

‎የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ 28 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍም ማግኘቱን አስታወቀ

የኢባትሎ  ዋና ሥራ አስፈጻሚ አብዱልበር ሸምሱ (ኢ/ር) እንደገለጹት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 144 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዶ...

በአለም ትልቁ የመርከብ ድርጅት ወደ አፍሪካ ተመለሰ

የዓለም ሁለተኛው ትልቁ የኮንቴይነር መርከብ ድርጅት የሆነው ኤ.ፒ. ሞለር-ማርስክ በቀይ ባህር ውስጥ በንግድ መርከቦች ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላ ለሦስት...

የቢትኮይን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከወርቅ ታሪክ ጋር ይነጻጸራል፡ የገበያ ተንታኞች ምን ይጠብቃሉ?

የዓለማችን ዋነኛው የዲጂታል ገንዘብ ቢትኮይን፣ በ2026 ዓ.ም እያሳየ ካለው የዋጋ መዋዠቅ አንጻር፣ የወደፊት ጉዞው እንደ ወርቅ ሁሉ "ድል እና...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት የሊቀመንበርነት ቦታን በይፋ ተረከበች

ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት (OACPS) የሊቀመንበርነት ቦታን በይፋ ተረከበች። በብራሰልስ በተካሄደው የድርጅቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ፣...

የአዲስ አበባ በጀት በ43.5 በመቶ አደገ፤ የካፒታል ወጪው የጠቅላላ በጀቱ ግማሽ በላይ ድርሻ ይዟል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት፣ በሦስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አራተኛ መደበኛ ጉባዔው፣ ለ2019 በጀት ዓመት የቀረበለትን...

የኢትዮጵያ የጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር የአገልግሎት አድማሱን ወደ 12 የአፍሪካ ሀገራት አስፋፋ

የኢትዮጵያ የጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር በምስራቅ አፍሪካ ያለውን ተጽዕኖ ከማጠናከር ባለፈ፣ የአገልግሎት አድማሱን ወደ 12 የአፍሪካ ሀገራት በማስፋፋት አህጉራዊ...

በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው  የብድር ገደብ ሙሉ በሙሉ ተነሳ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ሰባተኛ ስብሰባው አስመልክተው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ...

የኢትዮጵያ አርብቶአደሮች ፈተና..

በቢሊዮኖች የሚቆጠር የልማት በጀት ቢመደብም፣ የመቋቋም አቅም ግን ለምን አልተሻሻለም? በኢትዮጵያ አርብቶ አደር አካባቢዎች ለዓመታት በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ከለጋሽ ድርጅቶች...

ኤርትራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የ81ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው 85ኛው የጠቅላላ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ላይ ኤርትራ ለመጪው 81ኛው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ...

የአፍሪካ ህብረት በምርጫ ጣቢያዎች የነበረውን ከፍተኛ የድምፅ ሰጪዎች ቁጥር በመጥቀስ በኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት ላይ መዋቅራዊ ማሻሻያዎች እንዲደረጉ አሳሰበ

በኢቢቪ ዘጋቢ የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን በሰባተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ላይ ባደረገው የመጀመሪያ ደረጃ ምልከታ፣ በቀጣይ የምርጫውን ተዓማኒነትና ቅልጥፍና...

ስዊድን ለሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም የ15 ዓመት የዕድሜ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተጠቆመ

የሶሻል ሚዲያ (ማኅበራዊ ሚዲያ) አጠቃቀም ላይ ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች ክልከላ እንዲደረግ በመንግሥት የተሰየመ ልዩ ኮሚሽን...

International Partners Welcome Ethiopia’s 7th General Elections, Commend Electoral Board

By EBV staff writerA broad coalition of diplomatic missions and the British Embassy have issued statements welcoming the holding...