የአዲስ አበባ በጀት በ43.5 በመቶ አደገ፤ የካፒታል ወጪው የጠቅላላ በጀቱ ግማሽ በላይ ድርሻ ይዟል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት፣ በሦስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አራተኛ መደበኛ ጉባዔው፣ ለ2019 በጀት ዓመት የቀረበለትን ረቂቅ በጀት መርምሮ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

በዚህ መሠረት፣ የአስተዳደሩ ጠቅላላ በጀት 502 ነጥብ 27 ቢሊየን ብር ሆኗል። ይህ በጀት ከባለፈው የ2018 በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር፣ የ152 ነጥብ 26 ቢሊየን ብር ወይም የ43 ነጥብ 5 በመቶ ብልጫ እንዳለዉ ተመላክቷል።

ከፀደቀው አጠቃላይ በጀት ውስጥ 359 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ለካፒታል ወጪ የተመደበ ሲሆን፣ ይህም የጠቅላላ በጀቱን ትልቁን ድርሻ መያዙን ያሳያል። ቀሪው 142 ነጥብ 97 ቢሊየን ብር ለመደበኛ ወጪዎች፣ እንዲሁም 16 ቢሊየን ብር ደግሞ ለመጠባበቂያ በጀት እንዲውል ተወስኗል።seco

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

Popular Categories