Tag: National Bank of Ethiopia. Eyob Tekalign. .-African trade.AfCFTA

ኢትዮቴሌኮም  ለሚያለማቸው መሬቶች እና ችግኞች  ከ159 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መድቦ እየሰራ እንደሚገኝ የካምፓኒው ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ አስታወቁ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ   በታዳሽ የኃይል ኢንቨስትመንቶች፣ በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ የኔትወርክ መሠረተ-ልማቶች እና ኃይል ቆጣቢ አረንጓዴ የዳታ ማዕከላት አማካኝነት የካርቦን ልቀት ቅነሳን...

‎የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ 28 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍም ማግኘቱን አስታወቀ

የኢባትሎ  ዋና ሥራ አስፈጻሚ አብዱልበር ሸምሱ (ኢ/ር) እንደገለጹት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 144 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዶ...

በአለም ትልቁ የመርከብ ድርጅት ወደ አፍሪካ ተመለሰ

የዓለም ሁለተኛው ትልቁ የኮንቴይነር መርከብ ድርጅት የሆነው ኤ.ፒ. ሞለር-ማርስክ በቀይ ባህር ውስጥ በንግድ መርከቦች ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላ ለሦስት...

የቢትኮይን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከወርቅ ታሪክ ጋር ይነጻጸራል፡ የገበያ ተንታኞች ምን ይጠብቃሉ?

የዓለማችን ዋነኛው የዲጂታል ገንዘብ ቢትኮይን፣ በ2026 ዓ.ም እያሳየ ካለው የዋጋ መዋዠቅ አንጻር፣ የወደፊት ጉዞው እንደ ወርቅ ሁሉ "ድል እና...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ትልቁ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 110 ሚሊዮን ዶላር አጸደቀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ በሶማሌ ክልል ለሚገነባውና 300 ሜጋ ዋት አቅም ለሚኖረው የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 110 ሚሊዮን ዶላር...

ጋዜጠኞች በቡና ፍጆታ ቀዳሚ ናቸቸው

በግምት 20,000 በሚሆኑ ሰራተኞች ላይ የተደረገ አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው በጋዜጠኝነት እና በመገናኛ ብዙሃን (በሚዲያ) ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች ከማንኛውም ሌላ...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት የሊቀመንበርነት ቦታን በይፋ ተረከበች

ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት (OACPS) የሊቀመንበርነት ቦታን በይፋ ተረከበች። በብራሰልስ በተካሄደው የድርጅቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ፣...

ባማኮን ሪልስቴት መሐል ቦሌ— የገነባቸውን ዘመናዊ አፓርታማዎችን ለባለቤቶቻቸው አስረከበ

በግንባታው ዘርፍ በጥራት እና በልህቀት ከ20 ዓመታት በላይ የተሻገረውና የባማኮን ግሩፕ አካል የሆነው ባማኮን ሪልስቴት መሐል ቦሌ ላይ ያስገነባቸውን...

ያገለገሉ ንብረቶችን በመሸጥ ከ411.5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተነገረ

የመንግስት ግዥ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ካከናወናቸው ተግባራት መካከል በሽያጭ ከተወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ንብረቶች ከ411.5 ሚሊየን...

የአዲስ አበባ በጀት በ43.5 በመቶ አደገ፤ የካፒታል ወጪው የጠቅላላ በጀቱ ግማሽ በላይ ድርሻ ይዟል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት፣ በሦስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አራተኛ መደበኛ ጉባዔው፣ ለ2019 በጀት ዓመት የቀረበለትን...

የኢትዮጵያ የጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር የአገልግሎት አድማሱን ወደ 12 የአፍሪካ ሀገራት አስፋፋ

የኢትዮጵያ የጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር በምስራቅ አፍሪካ ያለውን ተጽዕኖ ከማጠናከር ባለፈ፣ የአገልግሎት አድማሱን ወደ 12 የአፍሪካ ሀገራት በማስፋፋት አህጉራዊ...

በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው  የብድር ገደብ ሙሉ በሙሉ ተነሳ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ሰባተኛ ስብሰባው አስመልክተው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ...