‎የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ 28 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍም ማግኘቱን አስታወቀ

የኢባትሎ  ዋና ሥራ አስፈጻሚ አብዱልበር ሸምሱ (ኢ/ር) እንደገለጹት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 144 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 157 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘት ተችሏል። ገቢው ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ27 በመቶ ብልጫ እንዳለው ጠቁመዋልል፡፡

ኢባትሎ በበጀት አመቱ ባከናወነው ስራ 28.12 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ነው ያስታወቁት፡፡

\
ተቋሙ ከ20 ዓመት በኋላ ነዳጅን ለመጀመሪያ ጊዜ ማጓጓዙን የጠቀሱት ዋና ሥራ አስፈጻሚው÷ ይህም ከአጠቃላይ ጭነቶች ውስጥ የ1 ነጥብ 7 በመቶ ድርሻ አለው ብለዋል፡፡

በዓመቱ 2 ሚሊየን ቶን የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ የተቻለ ሲሆን  ከዚህ ውስጥም 74 በመቶው በተሽከርካሪ እና 26 በመቶው ደግሞ በባቡር መጓጓዙን  አስታውቀዋል፡፡seco

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

Popular Categories