Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እውነተኛ የሀብት ፈንድ ሊሆን አይችልም አለ

የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ካለው የማክሮ ኢኮኖሚ እና የፊስካል ተጋላጭነት አንጻር እንደ እውነተኛ የሀብት ፈንድ ሊያገለግል እንደማይችል አመለከተ። ባንኩ በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት፣...

የሳይበር ወንጀል ጉዳት በአፍሪካ ቀጥተኛ ኪሳራው ወደ 5 ቢሊዮን ዶላር እየተቃረበ ነው

በአፍሪካ አህጉር እየታየ ባለው ፈጣን የቴክኖሎጂ መስፋፋት ሳቢያ የሳይበር ወንጀሎች እያደረሱት ያለው ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢንተርፖል ይፋ አደርጓል። አዲስ በተለቀቀው የኢንተርፖል የአፍሪካ...

በአለም ትልቁ የመርከብ ድርጅት ወደ አፍሪካ ተመለሰ

የዓለም ሁለተኛው ትልቁ የኮንቴይነር መርከብ ድርጅት የሆነው ኤ.ፒ. ሞለር-ማርስክ በቀይ ባህር ውስጥ በንግድ መርከቦች ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላ ለሦስት ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረውን የሱዌዝ...

የቢትኮይን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከወርቅ ታሪክ ጋር ይነጻጸራል፡ የገበያ ተንታኞች ምን ይጠብቃሉ?

የዓለማችን ዋነኛው የዲጂታል ገንዘብ ቢትኮይን፣ በ2026 ዓ.ም እያሳየ ካለው የዋጋ መዋዠቅ አንጻር፣ የወደፊት ጉዞው እንደ ወርቅ ሁሉ "ድል እና ፈተና" የተሞላበት ሊሆን እንደሚችል የገበያ...

የባህር ላይ ጥቃት በቀጠናው እያገረሸ መጤቷል

የታንዛኒያ ባንዲራ የምታውለበልብ መርከብ በባህር ዘራፊዎች መያዙ ተሰማ የታንዛኒያ ሰንደቅ ዓላማ የምታውለበልበው "ኤምቲ አሳና" የተሰኘች የካርጎ መርከብ፣ በየመን የባህር ዳርቻ አቅራቢያ በባህር ዘራፊዎች ቁጥጥር ስር...

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የስንዴ እና ማሽላ እርዳታ ላከች

የአሜሪካ መንግሥት ወደ 47,000 ሜትሪክ ቶን የሚጠጋ የምግብ እህል የጫነ የጭነት መርከብ ወደ ኢትዮጵያ እየተጓዘ መሆኑን አስታወቀ። በ"ሰላም ለምግብ" መርሃ ግብር የተላከው ይህ እርዳታ...

ጋዜጠኞች በቡና ፍጆታ ቀዳሚ ናቸቸው

በግምት 20,000 በሚሆኑ ሰራተኞች ላይ የተደረገ አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው በጋዜጠኝነት እና በመገናኛ ብዙሃን (በሚዲያ) ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች ከማንኛውም ሌላ የስራ መስክ በላይ ከፍተኛ የቡና...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img