Homeዜና

ዜና

በአፍሪካ የሳይበር ጥቃት በ421 በመቶ መጨመሩን ተነገረ

በአፍሪካ የዲጂታል ኢኮኖሚ መስፋፋትን ተክተሎ በየተቋማቱ ላይ የሚሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶች በከፍተኛ መጠን መጨመራቸውን ማስተርካርድ ያደረገዉ ጥናት ቅዳሜ ገበያ ተመልክቷል። እንደ ሪፖርቱ ከሆነ  እ.ኤ.አ. በ2025 ብቻ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ የሚሰጠውን ልዩ ማበረታቻ ሊያነሳ ነው

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባህላዊ ወርቅ አምራቾችን ለማበረታታትና ህገ-ወጥ የኮንትሮባንድ ንግድን ለመግታት ሲከፍል የቆየውን የዋጋ ማበረታቻ በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም ለማወቅ ተችሏል። ​ባንኩ ከአለም...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ የሚያደርገውን በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

አየር መንገዱ ባወጣው መግላጫ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡  ደንበችበአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር...

የሚድሮክ ሳምንት ኤግዚቢሽንና ባዛር ሊካሄድ ነው

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስኬቶቹን የበለጠ ለማጉላት፣ ከማህበረሰቡ ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከርና ቀጣይ የትኩረት መስኮቹን ለማሳወቅ ከፊታችን ጥቅምት 2/2019 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በአይነቱ...

በታሸገ ውሃ ከፍተኛ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ

-ጭማሪው ተጋኗል ሲሉ ባለሞያዎች ተችተዋል በኢትዮጵያ የውሃ ኢንደስትሪ ከትላንት ጀምሮ ከፍተኛ የዋጋ ክለሳ መደረጉን ለኢት ቢዝነስ ቪው የደረሰው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለዘርፉ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጮች ለኢት...

ድምጻዊ ግርማ ነጋሽ (ከ1936 እስከ 2019)

ምነው ተለየሺኝ ፣ የኔ ሀሳብ ፣ እንገናኛለን ፣ አልበቃኝም ገና እና በሌሎች  ዘፈኖቹ የሚታወቀው ድምጻዊ ግርማ ነጋሽ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ ድምፃዊ ግርማ ነጋሽ በ1936...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለሠራተኞቹ 1.2 ቢሊዮን ብር ቦነስ ሰጠ

በ2018 ዓመት በኤክስፖርት 390 ሚሊየን ዶላር ማግኘቱንም በበዓመታዊ የቤተሰብ ቀን በዓሉ ላይ አስታውቋል፡፡ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቤተሰብ ቀን በወዳጅነት አደባባይ መስከረም 7/2019 ባከበረበት ወቅት የግሩፑ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img