Homeዜና

ዜና

ኢትዮጵያ በቴምር  ተገቢውን ምርት እያገኘች እንዳልሆነ ተነገረ

2ኛው የኢትዮጵያ አለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በአፋር ክልል ሊካሄድ ነው። በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮጵያ ለቴምር ልማት ተስማሚ የሆነ የአየር ጠባይ እና የመሬት ሀብት እንዳላትና በተለይም  በአፋር፣...

የሶማሌ ክልል የአሜሪካ መንግስት ያወጣው መግለጫ የችኮላ ነው ሲል አጣጣለ

አስቸኳይ ብሎ የሶማሌ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያወጣው መግለጫ እንደገለፀው የአሜሪካ ኤምባሲ ዶሎ ዞንን በተመለከተ ያወጣው የጉዞ ማስጠንቀቂያ በአካባቢው ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ አያንጸባርቅም ብሎታል፡፡ በአዲስ...

ኢትዮጵያ 38 ሚሊዮን የእግር ኳስ ደጋፊዎች እንዳሏት ጥናት አመለከተ

- ስለ ኳስ ሰርች የሚያደርገው ቁጥር ከፍ ያለ ነው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛ የእግር ኳስ ፍላጎት ካላቸው አገራት መካከል ብትገኝም፣ የፕሮፌሽናል ተጫዋቾቿ ቁጥር ከደጋፊዎቿ መጠን ጋር...

የኢንተርኔት አቅርቦት ቢኖርም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን የሞባይል ኢንተርኔት አይጠቀሙም ተባለ

የስማርት ስልክ ውድነት ዋነኛ ምክንያት ነው! ኢትዮጵያ በዓለም ላይ በሞባይል ኢንተርኔት ያልተጠቀሙ ነገር ግን በሞባይል ብሮድባንድ ኔትወርክ ሽፋን ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ከሆነባቸው አገራት...

ንግድ ባንክ በሞባይል ማስተላለፍ በሚቻለው የገንዘብ መጠን ላይ ማሻሻያ አደረገ

የኢትየጵያ ንግድ ባንክ በባንኩ የሞባይል መላ/አፕ ማስተላለፍ የሚቻለውን የእለት የገንዘብ መጠን 150 በመቶ አሳደገ፡፡ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ አንስቶ ተግባራዊ እንደተደረገ የታወቀው አዲሱ አሰራር ማንኛውም ግለሰብ...

በከተማዋ የምገባ ፕሮግራም በየአመቱ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እየተደረገ መሆኑን የምገባ ኤጀንሲ አስታወቀ

-በየእለቱ ከ41 ሺ በላይ አቅመ ደካሞች ትኩስ ምግብ እየቀረበላቸው ነው ተብሏል -41 ባለሃብቶች በመርሃ ግብሩ እተሳተፉ ነው -ሴንቸሪ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለማህበራዊ ሃላፊነት በየአመቱ ከ40 ሚሊየን ብር...

በቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ጣቢያ የደረሰውን አደጋ ተከትሎ የልማት ስራዎች ሙሉ በሙሉ ተቋረጡ

በለንደን የአክሲዮን ልውውጥ ገበያ የተመዘገበው “ከፊ ጎልድ ኤንድ ኮፐር” የተባለው የማዕድን ኩባንያ በኢትዮጵያ በዋናነት በሚያስተዳድረው የቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት ላይ የነበሩትን ሁሉንም የልማት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img