Homeዜና

ዜና

ሲጠበቅ የነበረው የአኪር ኮንስትራክሽን ሃራጅ ታገደ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀረበለት የመቃወም አቤቱታ መሰረት ስመ ጥር የሆነው አኪር ኮንስትራክሽን ላይ እሮብ ነሀሴ 27 ቀን ሊደረግ የነበረው የሃራጅ ጨረታ ተሰርዟል፡፡ የአኬር ኮንስትራክሽን...

አገልግሎቴን በዲጂታል የታገዘ እያደረኩ ነው ሲል የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አስታወቀ

ተቋሙ Digital ESL ”የደንበኛ ራስ አገዝ ዲጂታል አገልግሎት (Customer Self Service Web & Mobile App) በይፋ አስመርቋል፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የአገልግሎት አሰጣጡን ሙሉ በሙሉ...

በኒውዚላንድ በታክስ ማጭበርበር የተከሰሰችው አዛውንት በኢትዮጵያ ደካማ ኢንተርኔት ማሳበቧ ተገለፀ

ከኒውዚላንድ እየመጡ የሚገኙ ዘገባዎች እንዳመላከቱት  ከሆነ ሄለን ፉአታሃ የተባለች ሴት በታክስ ተመላሽ በጠየቀችው ከፍተኛነት ተጠርጥራ ምርመራ ይደረግባታል ያንንም ተከትሎ የአገሪቱ የታክስ ገቢ ተቋም ጉዳዩን...

ኢትዮ ቴሌኮም አመታዊ ገቢውን 295 ቢሊዮን ብር ለማድረስ እንደሚሰራ አስታወቀ

ኩባንያው "ቀጣዩ አድማስ" ስትራቴጂ ሁለተኛ አመት ዕቅዱን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ እንዳስታወቁት ካምፓኒው የዲጂታል ክፍተትን ለማጥበብ፣ አገራዊ...

የስንዴ ዋጋ ባለፉት ሦስት ዓመታት ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛው ደረጃ ላይ ደረሰ

​በዩክሬን ጦርነት ምክንያት የተፈጠረው የንግድ መስመር መስተጓጎል ዓለም አቀፍ የምግብ ዋስትና ስጋት ላይ እንዲወድቅ አድርጎታል። በወቅቱ በተካሄደው ግጭት ሳቢያ የስንዴ የወደፊት የውል ዋጋ ከምንጊዜውም...

ለሰራተኛ ደሞዝ የማይታሰብበት የጷጉሜ ወር ሙሉ ለሙሉ የፌስቲቫል እንዲሆን ጥሪ ቀረበ

ጷጉሜ አብ የተሰኘ ኩባንያ አከናወንኩት ያለውን ጥናት መሰረት አድርጎ እንደገለጸው አስራ ሶስተኛው ወር ሰራተኞች ለአገልግሎታቸው ምንም ዓይነት ክፍያ አለማግኘታቸው የስራ ተነሳሽነታቸው ላይ ጫለው ብሏል፡፡ የድርጅቱ...

ተመራቂዋ እማሆይ

በአዲስ አበባ ዓለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው ደብረ አባይ ቅድስትአርሴማ ገዳም በምንኩስና ይኖራሉ፡፡  እርግጡን እንደማያውቁት ቢናገሩም፣ ዕድሜያቸው ወደ አርባ አምስት ዓመት ገደማ ነው፡፡ ዘጠነኛ ክፍል እንደደረሱ ትምህርት አቆሙ፡፡ ህይወታቸው የምንኩስናው ዓለም ነው፡፡...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img