Tag: RUTO..Keneya .WilliamRuto

ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ የኬንያ የነዳጅ ዋጋ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሊነጻጸር እንደማይገባ ገለጹ

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በሀገሪቱ የነዳጅ ዋጋ መናር ዙሪያ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመመከት ንግግር አድርገዋል። ፕሬዝዳንቱ እንደገለጹት፤ ኬንያ መካከለኛ ገቢ ያላት...