Tag: TreasuryBill

የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በሶስት ወር ውስጥ 2.61 ቢሊዮን ዓመታዊ አረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ

ፈንዱ ለኢቲቢዝነስቪው በላከው መግለጫ ተቋሙ በመጀመሪያ ሩብ ዓመት ውስጥ 2.61 ቢሊዮን ዓመታዊ አረቦን/Premium መሰብሰብ ችሏል። የተሰበሰበው አረቦን ካለፈው ተመሳሳይ ወቅት...