Tag: Unsecured Loans

ዳሽን ባንክ በሱፐርአፕ ብድር ማቅረብ ሊጀምር ነው

ዳሽን ባንክ በሱፐርአፕ አማካይነት ለደንበኞቹ አነስተኛ ብድር ለማቅረብ እየተዘጋጀ መሆኑን ይፋ አደረገ አቶ ቃልኪዳን ማንደፍሮ የዳሽን ባንክ የዲጂታል ባንኪንግና ኢኖቬሽን...