የዳሽን ባንከ አብዛኛው እንቅስቃሴ ወደ ወረቀት አልባ መግባቱን ባንኩ አስታወቀ

የሱፐር አፕ እለታዊ የገንዘብ ዝውውር 3.7 ቢሊየን ብር ተሻግሯል በአብዱልሰመድ መሀመድ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንደስትሪ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማስተዋወቅ ቀዳሚ በመሆን የሚታወቀው ዳሽን ባንክ 64 በመቶ የሚሆነው የገንዘብ...

ዘምዘም ባንክ የሀብት መጠኑ ከ29 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ

ባንኩ 1.56 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ተጠቁሟል። በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ዘምዘም ባንክ የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላ ጉባኤ ላይ እንደተገለጸው ባንኩ በ2025/26 በጀት ዓመቱ ከፍተኛ...