ከ9 ሺህ 800 በላይ የሳይበር ጥቃት ተሞክሯል

የኢትዮ ቴሎኮም  ቺፍ ኢንፎርሜሽን ኦፊሰር አቶ እንዳለ አስራት እንደገለጹት በየዕለቱ በበሚደረግ  የዲጂታል አጠቃቀም ውስጥ የሳይበር ደኅንነትን  ቋሚ ልማድ አድርጎ ማካተት ይገባል፡፡ ኩባንያው ዲጂታል ኢትዮጵየ 2030...

ዳሸን ባንክ፣ ማስተርካርድ እና ሼባ ማይልስ ልዩ የፕላቲነም የጋራ ብራንድ ክፍያ ካርድ ይፋ አደረጉ

በኢትዮጵያ በፋይናንስ፣ በክፍያ ቴክኖሎጂ እና በአቪዬሽን ዘርፎች ግንባር ቀደም የሆኑት ዳሸን ባንክ፣ ማስተርካርድ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሎያሊቲ ፕሮግራም የሆነው ሼባ ማይልስ በጋራ በመሆን...