ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቦታዎችን በማቋቋም የአመራር መዋቅሩን እንደገና ማደራጀቱን ETBusinessView ከታማኝ ምንጮች ሰምቷል። መንግሥታዊ የቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅት አዲሱ መዋቅር ሰኞ...

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ አቶ ደንጌ ቦሩ  ሲሆኑ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣አቶ አብዱ ጀማል፣ ጌትነት መላኩ(ዶ/ር)፣አቶ ዮናስ እስጢፋኖስ፣አቶ አመሀ ጌታቸው፣አቶ...