Tag: Amhara Bank.nbe.Ethiopia.Bank.commercial bank.finance.

አማራ ባንክ  ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን አመራሮች በሥራ አስፈጻሚነት መመደቡን አስታወቀ

ሹመቱም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መጽደቁ ታውቋል፡፡ አማራ ባንክ የባንኩን የአምስት ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በላቀ ደረጃ ለማሳካትና ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር፣ በብቃታቸውና በሥራ...