Tag: EthiopianMinistryofIndustry

የቆዳ ኢንዱስትሪውን ለማነቃቃት በሞጆ የጋራ የቆሻሻ ማከሚያ ያለው ‘ሌዘር ሲቲ’ እየተገነባ መሆኑ ተነገረ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያን የቆዳ ኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነት ለማሳደግና ዘርፉ ያለበትን የአካባቢ ጥበቃ ተገዢነት ችግር ለመፍታት በሞጆ ከተማ የጋራ የቆሻሻ ማከሚያ ሥርዓት...