Tag: financial governance]

“የራሳችንን ወዳጅ የመምረጥ መብት አለን” ያለችው ሶማሊላንድ በታይዋን አዲስ የዲፕሎማሲ ፅህፈት ቤት ከፈተች

ሶማሊላንድ የራሷን ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅ የመምረጥ ሉዓላዊ መብት እንዳላትና ከቤጂንግ (ቻይና) እንዲሁም ከሞቃዲሾ (ሶማሊያ) የሚሰነዘሩባት የፖለቲካ ተፅዕኖዎች ከታይዋን ጋር ያላትን...