Tag: Green Telecom Ethiopia

የጃፓን የውጭ ንግድ ድርጅት  በመሠረተ ልማት፣ በኃይል፣ በኢንጂነሪንግና በኢንዱስትሪ ዘርፎች  ስትራቴጂያዊ አጋርነት ለመፍጠር ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ

ድርጅቱ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በዲጂታል መሠረተ ልማት እና በአረንጓዴ ቴክኖሎጂ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታሪኩ ደምሴ...