Tag: NBE.Awash bank. Dashen Bank. EnatBank

የፋይናንስ ተቋማት ፌዴሬሽን በባንክ ሠራተኞች ብድር ላይ የተጣለውን የ35 በመቶ ታክስ እንዲሰረዝ ጠየቀ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን፣ በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በጸደቀው የፌዴራል የገቢ ግብር መመሪያ ማሻሻያ ላይ ያለውን ከፍተኛ...