Tag: oil

ነዳጅ ማደያዎች ለህዝብ ትራንስፖርት ለሚሰጡ ተሸከርካሪዎች ቅድሚያ መስጠት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ

ባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦትን ለመጠበቅ አዲስ የቅድሚያ ተጠቃሚነትና የቁጠባ መመሪያ አውጥቷል ባለሥልጣኑ ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣውና ለነዳጅ አከፋፋይ...