ዘመን ባንክ የ85 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ፋሲሊቲ ማግኘቱን አስታወቀ

ዘመን ባንክ ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው አጋሮቹ ከሆኑት ከአፍሪካ ኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ (Afreximbank) እና ከትሬድና ዴቨሎፕመንት ባንክ (TDB) በድምሩ 85 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ፋሲሊቲ ማግኘት ችሏል፡፡

ያገኘው ፋሲሊቲ ባንኩ የገቢና ወጪ ንግድ ልውውጦችን በተሻለ መልኩ ለመደገፍ፣ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው ዘርፎች የውጭ ምንዛሪ ተደራሽነትን ለማሻሻልና በተለዋዋጭ ገበያ ውስጥ ባንኩ ለደንበኞች ፍላጎት ቀልጣፋ ምላሽ መስጠት እንደሚያስችለው አስታውቋል፡፡©SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories