ጭማሪው በቤንዚል ላይ 42 በመቶ እንዲሁም በናፍጣ ላይ ደግሞ 43 በመቶ ደርሷል፡፡
በኢትዮጵያ ነዳጅ እ.ኤ.አ በ2024 መጨረሻ ዘጠና ብር የነበረ ሲሆን በ2025 መጨረሻ ደግሞ 129 ብር ሊደርስ ችሏል፡፡
በ2024 ግንቦት ወር መጨረሻ ላይ ቤንዘዚል 123.53 ብር እንዲሁም ናፋጣ 120.94 ብር የነበረ ሲሆን ቤንዚል ላይ 5.4 በመቶ እና ናፍጣ ላይ 6.7 በመቶ ጭማሪ አሳይተው ዋጋቸው ተመሳሳይ ሊሆን ችሏል፡፡ Seco


