የፓንዳ ዲፕሎማሲ

በፓንዳ ዲፕሎማሲ የምትታወቀው ቻይና ለጃፓን ያዋሰቻትን ፓንዳዎች ተመልሳ ልትቀበል ነው፡፡ ሁለቱ አገራት እኤአ በ1972 የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ካሻሻሉ ወዲህ ቻይና ፓንዳዎችን በውሰት ለጃፓን እንስሳት ማቆያ/ዙ ለእይታ ስታቀርብ ቆይታለች፡፡

አሁን ላይ በቶኪዮ ዙ የሚገኙ እና እዛው የተወለዱ ወንድ እና ሴት ፓንዳዎች እንዲመለሱ መወሰኑ ታውቋል፡፡

በቀጣዩ ወር የፓንዳዎቹ መመለስ ጃፓንን ለመጀመሪያ ጊዜ ያለምንም ፓንዳ የሚያስቀር እንደሚሆን ነው የተገለፀው፡፡

አዲሷ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ከታይዋን ጋር በተያያዘ በሰጡት አስተያየት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጃፓን እና ቻይና ግንኙነት ውጥረት የበዛበት መሆኑ ይታወሳል፡፡@Seco   

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories