55.96 እና 135.75 ካራት የሚመዝኑት እነዚህ አልማዞች፣ በዚህ ዓመት በአርካንግልስክ ክልል ከተመረቱት ትላልቅ የከበሩ ድንጋዮች በቅደም ተከተል ሦስተኛውና አራተኛው መሆናቸውን የክልሉ ገዥ አሌክሳንደር ትሲቡልስኪ አስታውቀዋል።
“እያንዳንዳቸውም በልዩ ንፅህናቸው፣ አንፀባራቂነታቸው እና አስደናቂ የተፈጥሮ ቅርጻቸው ተለይተው ይታወቃሉማለታቸውን የዘገበው ስፑትኒክ ነው።

Popular Categories