ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ መጠን የያዙ መዛግብትን በማከራከር ውሳኔ መስጠቱን የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን አስታወቀ

የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በ2018 መጀት አመት ባሳለፉት ሶስት ወራት ውሳኔ ሳያገኙ ከ2017 በጀት ዓመት የዞሩ 469 እንዲሁም አዲስ የተከፈቱ 240 በጥቅሉ 709 የይግባኝ መዛግብት እንደቀረቡለት አስታውቋል፡፡

ኮሚሽኑ 222 መዛግብት ላይ ውሳኔ የሰጠ ሲሆን ውሳኔ ካገኙት መካከል 137 የጉሙሩክ ጉዳዮች ሲሆኑ 85 ያህሉ ደግሞ የገቢዎች እንደሆኑ ተጠቁሟል፡፡

ከቀረቡለት መዝገብ ውስጥም በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ መጠን የያዙ መዛግብትን በማከራከር ውሳኔ መስጠት ተችሏል፡፡

ውሳኔ ከተሰጣቸው መዛግብት ውጭ የተቀሩት ለመልስ፣ ለብይን፣ ለቃል ክርክር፣ እንደተቀጠሩ ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories