Tag: DigitalPayments

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስታርፔይ የተሰኘ አዲስ የክፍያ ስርዓት  ይፋ አደረገ

ስታርፔይ የኤግልላይን ቴክኖሎጂ እህት ኩባንያ ሲሆን በንግድ ባንክ በኩል የሚፈፀሙ ክፍያዎችን ማሳለጥ የሚያስችል የክፍያ ስርዓት እንደሆነ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...