Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

ዘመን ባንክ የኢንተርፕራይዞች የአሰራር ክፍተት ለመሙላት እየሰራ ነው

የአነስተኛና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅም ማጎልበት ትኩረት እንደሚሻ ተጠቁሟል የዘመን ባንክ ቺፍ ሪቴል ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ አስራት ታደሰ ለቅዳሜ ገበያ እንደገለጹት የአነስተኛና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅም ለማጎልበት...

በግሎባል ባንክ የ18 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን ግዢ እና የአመራር ውዝግብ አዳዲስ ጥያቄዎችን አስነሳ

በቅርቡ ከፍተኛ የአመራርና የመልካም አስተዳደር ውዝግብ ውስጥ የገባው ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ፤ አንድ ተፅዕኖ ፈጣሪ ባለአክሲዮን ከሌላ የፋይናንስ ተቋም በወሰዱት ብድር ወደ 18 ሚሊዮን ብር...

ዘመን ባንክ  698 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ አስመዘገበ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የባንኩ አጠቃላይ የብድር መጠን 52 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ደረሰ የዘመን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ እንዬ ቢምር እንዳስታወቁት ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት አመት ጠንካራ...

አማራ ባንክ የመጀመሪያውን ኮርፖሬት ቅርንጫፍ  ሥራ አስጀመረ

የባንኩ የ2019 ዓ.ም የደንበኛ አገልግሎት ሳምንትን ሲጀምር የመጀመሪያውን የአዲስ አበባ ኮርፖሬት ቅርንጫፍ መርቆ ወደ ስራ አስገብቷል፡፡ የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ይህንዓለም አቅናው እንደገለጹት...

ዘመን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 116 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ

ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት አመት 6.75 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አስመዝግቧል በአለምሰገድ እስጢፋኖስዘመን ባንክ የባለአክሲዮኖች 18ኛ መደበኛ እና 13ኛ አጠቃላይ ጉባኤ ላይ የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ...

የባንክ ደንቦች የረጅም ጊዜ የቤት ብድር ፋይናንስን ልዩ ባህሪያት አለማወቃቸው ተገለጸ

የኢትዮጵያ የቤት ልማት ዕቅድ በጊዜ መፍትሔ ካልተሰጠው በቀር ሂደቱን ሊያስተጓጉል የሚችል ትልቅ መዋቅራዊ ችግር እንደገጠመው የዘርፉ ባለሞያዎች አስታወቁ። ይኸውም የሀገሪቱ የባንክ ደንቦች የረጅም ጊዜ...

ንግድ ባንክ በሞባይል ማስተላለፍ በሚቻለው የገንዘብ መጠን ላይ ማሻሻያ አደረገ

የኢትየጵያ ንግድ ባንክ በባንኩ የሞባይል መላ/አፕ ማስተላለፍ የሚቻለውን የእለት የገንዘብ መጠን 150 በመቶ አሳደገ፡፡ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ አንስቶ ተግባራዊ እንደተደረገ የታወቀው አዲሱ አሰራር ማንኛውም ግለሰብ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img