Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ትልቁ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 110 ሚሊዮን ዶላር አጸደቀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ በሶማሌ ክልል ለሚገነባውና 300 ሜጋ ዋት አቅም ለሚኖረው የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 110 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጸደቀ። ሲጠናቀቅ በኢትዮጵያ ትልቁ የንፋስ...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት የሊቀመንበርነት ቦታን በይፋ ተረከበች

ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት (OACPS) የሊቀመንበርነት ቦታን በይፋ ተረከበች። በብራሰልስ በተካሄደው የድርጅቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ፣ ኢትዮጵያ ለቀጣዩ የሥራ ዘመን አመራሩን...

ያገለገሉ ንብረቶችን በመሸጥ ከ411.5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተነገረ

የመንግስት ግዥ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ካከናወናቸው ተግባራት መካከል በሽያጭ ከተወገዱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ንብረቶች ከ411.5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሉን...

በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው  የብድር ገደብ ሙሉ በሙሉ ተነሳ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ሰባተኛ ስብሰባው አስመልክተው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የብድር...

የአንበሳ ባንክ ከፍተኛ አመራር በፖለቲከኞች ጫና ውስጥ ገብቷል ሲሉ ጉዳዩን የሚከታተሉ ተናገሩ

ዋነኛ አላማውም አመራሩ እና ቦርዱ ከስልጣን እንዲለቅ እና እንደልብ በሚታዘዝ አዲስ አካል እንዲተካ ነው ተብሏል የአንበሳ ባንክ ከፍተኛ አመራር በተለይ ቦርድ ካለፈው አመት መጨረሻ አንስቶ...

ዘምዘም ባንክ የአክሲዮን ምዝገባ ማፅደቂያ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በማግኘት የመጀመሪያዉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ ባንክ ሆነ

በዓለምሰገድ እስጢፋኖስ ዘምዘም ባንክ ከግብይት አማካሪው ከወጋገን ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር በመሆን በዛሬው ዕለት እያ ሆቴል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተገለጸው በኢትዮጵያ የባንክ ኢንደስትሪ የመጀመሪያ ሙሉ...

አማራ ባንክ  ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ  አስመዘገበ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ባንኩ ያስመዘገበው ትርፍ  ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ከ3 እጥፍ በላይ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡ አማራ ባንክ የ2018 በጀት ዓመትን በተቀመጡ የአፈጻጸም መለኪያዎች መሠረት አመርቂ ውጤቶችን በማስመዝገብ በስኬት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img