Homeሰበር

ሰበር

‘በትዕግስት ጠብቁ!’ ፍትህ ሚኒስቴር

በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ መደናገርን ሊፈጥር ስለሚችል ይፋዊው ሰነድ እስኪወጣ ድረስ በአዋጅ ቁጥር 1410/2018 አተገባበር ዙርያ ትግስት እንዲኖር ተጠየቀ፡፡ በኢቢቪ ዘጋቢ የፍትህ ሚኒስቴር አዲሱ የወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓትና...

ለዚህ በጀት አመት የሚለቀቅ ተጨማሪ የIMF ገንዘብ አይኖርም ተባለ

ሙሉቀን የወንድወሰን ከዋሽንግተን ዲሲ የIMF ልኡክ ግንቦት ላይ ኢትዮጵያን ይጎበኛል የ4 አመቱን የኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈፃጸም አካል እና ለበጀት አመቱ ሁለተኛ የሆነውን ግምገማ ለማከናወን የIMF ልኡክ ከሳምንታት...

የነዳጅ ዋጋ ቀጥሏል

በዚህ ወር ለሁለተኛ ጊዜ ነው የተጨመረው። ቤንዚን ከ 132. 18 ብር 10.23 ብር ጨምሮ 142.41 ብር ነጭ ናፍጣ ከ139.84 ብር 24 ብር ጨምሮ 163.98 ብር ከባድ ጥቁር...

ኢትዮጵያ ከአመታት ጥረት በኋላ በቡድን 20 አገራት የጋራ ማእቀፍ ሁለተኛውን የተናጠል የእዳ ሽግሽግ ስምምነት አደረገች

ዛሬ ይፋ እንደተደረገው አገሪቱ ከጣሊያን ጋር በቡድን 20 ማዕቀፍ ስር የሁለትዮሽ የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ከኮቪድ 19 መከሰት ወዲህ ኢትዮጵያ በጋራ ማእቀፍ በሚፈቀድላቸው አገራት የእዳ...

ዛሬ በተደረገው የምንዛሬ ጨረታ ብር የ1.2 በመቶ ጥንካሬ አገኘ

-የባንኮች ፍላጎትም ቀንሷል በኢቢቪ ዘጋቢ ብሔራዊ ባንክ ከመደበኛው በተጨማሪ ዛሬ ባከናወነው የውጪ ምንዛሪ ጨረታ 500 ሚሊዮን ዶላር ለመሸጥ ቢያቀርብም የባንኮች ፍላጎት ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ የባንኮች የውጭ ፍላጎት...

ሳፋሪኮም የታሪፍ ማሻሻያ እንዲደረግ ለኢትዮ ቴሌኮም ይፋዊ ጥያቄ ማቅረቡ ተሰማ

በኢቢቪ ዘጋቢ ተጨማሪ የቴሌኮም ኩባንያ በመሆን ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሳፋሪኮም ከመነሻውም በአገሪቱ የሚሰራበት ታሪፍ እንደማያዋጣው ሲገልፅ መቆየቱ የሚታወስ ነው። ሆኖም ፍሬህይወት ታምሩ የሚመሩት ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት...

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ከብሄራዊ ባንክ አመላካች ዋጋው ቅናሽ አሳይቶ ተጠናቋል

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በየ15 ቀኑ ማድረግ በጀመረው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የዛሬ 12ኛ ዙር ከቀደመው ዋጋ ምንም የሚባል ለውጥ እንዳላሳየ ታወቀ፡፡ በእለቱ ውጤታማ የተባለው አማካኝ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img