ኢትዮጵያ ከአመታት ጥረት በኋላ በቡድን 20 አገራት የጋራ ማእቀፍ ሁለተኛውን የተናጠል የእዳ ሽግሽግ ስምምነት አደረገች

ዛሬ ይፋ እንደተደረገው አገሪቱ ከጣሊያን ጋር በቡድን 20 ማዕቀፍ ስር የሁለትዮሽ የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡

ከኮቪድ 19 መከሰት ወዲህ ኢትዮጵያ በጋራ ማእቀፍ በሚፈቀድላቸው አገራት የእዳ ሽግሽግ እንደረግላቸው ከጠየቁ ደሃ አገራት ቀዳሚዋ እንደነበረች የሚታወስ ነው፡፡

ሆኖም የእዳ ሽግሽጉ ባለፉት አመታት እውን መሆን ሳይችል እጅግ ተጓቶ ቆይቶ ነበር፡፡

አምና የቡድን 20 አበዳሪ አገራት ለኢትዮጵያ የእዳ ሽግሽግ ለማድረግ በጠቅላላ ቢስማሙም የሽግሽግ ሰምምነቱ ከያንዳኑዱ አበዳሪ አገር ጋር በውል ካልታሰረ በስተቀር ተፈጻሚ አይሆንም ነበር፡፡

ዛሬ በሮም የተደረሰው የሁለቱ አገራት ሰምምነት ያለፉት አመታት አድካሚ ጥረት ወደ ምጤት መግባት የጀመረበት ሆኖ ሊቆጠር የሚችል እንደሆነ ባለሞያዎች እየገለጹ ነው፡፡ ከወር ግድም በፊት መሰል ስምምነት ከፈረንሳይ ጋር መደረጉ የሚታወስ ነው።@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

Popular Categories