Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

ብር በ3 በመቶ ተዳከመ

ዛሬ በተካሄደው የበጀት አመቱ የመጀመሪያ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ የዶላር ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንና ብር በዶላር ፊት የበለጠ መዳከሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያወጣው የጨረታ ውጤት...

አማራ ባንክ የቁጠባ ወለድ ምጣኔን እስከ 9 በመቶ አሳደገ

ኢትዮጵያ እየተገበረችው  ባለው የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ውስጥ የባንኮች የቁጠባ ማሰባሰብ ውድድር እየጨመረ ነው።ምስረታውን ከአራት አመት በፊት ያደረገው  አማራ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን የቁጠባ ወለድ ምጣኔ...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው የተሾሙትን አቶ ይህንዓለም አቅናው ሹመት አጸደቀ

አማራ ባንክ እንዳስታወቀው  የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዝርዝር መስፈርቶችን በማስቀመጥ በከፍተኛ ጥንቃቄ እና የኃላፊነት ስሜት እጩዎችን በመለየት ሲገመግም ቆይቶ አቶ ይህንዓለም አቅናውን በትምህርት ዝግጅታቻው፣ በባንክ...

የስኬት ባንክ የተከፈለ ካፒታል 7.9 ቢሊዮን ብር ፣አጠቃላይ የካፒታል መጠን ደግሞ 10.3 ቢሊዮን ብር ደረሰ

ስኬት ባንክ በ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የካፒታል መጠኑን 10.3 ቢሊዮን ብር ማድረስ መቻሉንና ፣ የተከፈለ ካፒታሉንም ደግሞ ወደ 7.9 ቢሊዮን ብር ማሳደጉን አስታወቀ።በበጀት ዓመቱ...

የሳይበር ወንጀል ጉዳት በአፍሪካ ቀጥተኛ ኪሳራው ወደ 5 ቢሊዮን ዶላር እየተቃረበ ነው

በአፍሪካ አህጉር እየታየ ባለው ፈጣን የቴክኖሎጂ መስፋፋት ሳቢያ የሳይበር ወንጀሎች እያደረሱት ያለው ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢንተርፖል ይፋ አደርጓል። አዲስ በተለቀቀው የኢንተርፖል የአፍሪካ...

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ለ5 አመት ታገዱ

ተደጋጋሚ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሲሰጣቸው ነበር ተብሏል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ፒኤችዲ) ከሳምንት በፊት ከሀላፊነታቸው ለተነሱት ተስፋዬ ቦሩ (ፒኤችዲ) በጻፉት ደብዳቤ በየትኛውም የባንክ ከፍተኛ...

የቢትኮይን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከወርቅ ታሪክ ጋር ይነጻጸራል፡ የገበያ ተንታኞች ምን ይጠብቃሉ?

የዓለማችን ዋነኛው የዲጂታል ገንዘብ ቢትኮይን፣ በ2026 ዓ.ም እያሳየ ካለው የዋጋ መዋዠቅ አንጻር፣ የወደፊት ጉዞው እንደ ወርቅ ሁሉ "ድል እና ፈተና" የተሞላበት ሊሆን እንደሚችል የገበያ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img