Sign in
Home
Economy
Finance
Politics
Lifestyle
Health
Analysis & Opinion
Editorial
Lifestyle
World
አማርኛ
Sign in
Welcome!
Log into your account
your username
your password
Forgot your password?
Password recovery
Recover your password
your email
Search
ETBusinessNews
Where Ethiopian Business Leaders Turn First.
Facebook
Instagram
TikTok
Twitter
My account
Get into your account.
Login
Register
Got a tip? Call +251911407744 | +251911368377
Subscribe
Subscribe
Subscribe
I've read and accept the
Privacy Policy
.
EBV staff writer
ETBusinessNews
Where Ethiopian Business Leaders Turn First.
Search
Home
Economy
Finance
Politics
Lifestyle
Health
Analysis & Opinion
Editorial
Lifestyle
World
አማርኛ
More
Trending Now
Tariku Demissie Named Interim Ethio Telecom CEO
NBE Clarifies Virtual Asset Ban to Safeguard Financial Stability
Awash Bank Tops Strategic Competitiveness Ranking as Ethiopian Banks Brace for Foreign Competition
NBE Penalizes Banks for Breaching Foreign Exchange Exposure Limits
NBE Ends Bank Credit Cap, Tightens Policy Rate to Reinforce Anti-Inflation Stance
Tag:
Electric Mobility
Beyond the charger: Ethio Telecom’s role in Ethiopia’s e-mobility transition
Feature
EBV staff writer
-
October 21, 2026
Kinya MugaineInsights and Advocacy Manager Ethiopia’s transition to electric mobility is changing the economics of transport for people who depend...
KGM to Build EV Assembly Plant in Ethiopia, Targeting East African Exports
Development
EBV staff writer
-
September 23, 2026
South Korean automaker KG Mobility (KGM) is set to establish an electric vehicle knockdown (KD) assembly plant in Ethiopia,...
ኢትዮ ቴሌኮም ለቴሌፕሌይ ጨዋታ አሸናፊዎች ቢዋይዲ መኪኖችን ሸለመ
ኢኮኖሚ
EBV staff writer
-
August 29, 2026
ዛሬ በመስቀል አደባባይ መገናኛ ብዙሃን በተከታተሉት የዲጂታልዕጣ መርሃ ግብር ሶስት የተለያዩ ቁጥሮች ዕድለኛ የስልክ ቁጥር ሆነው ወጥተዋል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ዕጣው ከደረሳቸው ሰዎች ስልክ ተደውሎላቸውለተገኙት ሁለት ዕድለኞች በቀጥታ መሸለማቸውንአብስሯቸዋል፡፡ ኩባኒያው ለአንድ ዓመት ያክል ባካሄደው የቴሌፕሌይ ጨዋታኤሌክትሪክ መኪኖቹን ሳይጨምር በየቀኑ፣ በየሳምንቱና በየወሩከ32 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብ፣ የጉዞ፣ የሞባይልቀፎና የቴሌኮም አገልግሎት ሽልማት አበርክቷል። ለአንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሰዎች የስልክ ቀፎ፣ ለሁለት መቶ አርባሁለት ሺህ ደንበኞች ደግሞ ገንዘብ ተላልፏል፡፡ ሁለት ሚሊየንየሚጠጉ ተሳታፊዎች የኩባኒያው የተለያየ ዐይነት አገልግሎትደርሷቸዋል፡፡ የጨዋታው ዓላማ ቴክኖሎጂ አፍቃሪያን እየተዝናኑክህሎታቸውንና ያላቸውን እምቅ ተሰጥኦ እንዲጠቀሙ ማስቻልመሆኑን የኩባኒያው የስትራቴጂክ ፓርትነርሺፕና ሰፖርትዳይሬክተር አቶ ሚሊዮን መክብብ አስታውቀዋል፡፡ በዚህም ልዩ ልዩ ፈጠራ የታከለባቸውን ሀገር በቀል የቴክኖሎጂውጤቶች እያቀረበ መሆኑን ነው የገለጹት፡፡ እንደሳቸው አባባል ይህ አዝናኝ ጨዋታ ዕድለኞችን ከመሸለምባሻገር ሀገራችን አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመዘርጋትና ለአካባቢ ጥበቃየሚስማማ የመጓጓዣ ስርዐት ለማስፋት የምታደርገውን ሽግግርየማበረታታትና የመደገፍ ተልዕኮም አለው። ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ ቢ ዋይ ዲ መኪኖች በዕጣ ለወጣላቸውእድለኞች በቀጣይ በሚዘጋጅ ልዩ የሽልማት አሰጣጥ መርሐግብር በይፋ እንደሚያስረክባቸው አስታውቋል፡፡ የዕጣውን ሂደት የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች፣መገናኛ ብዙሃንና ተጋባዥ እንግዶች ተከታትለውታል፡፡ አቶ ሚሊዮን የቴሌፕሌይ መዝናኛና ሽልማት ይቀጥላል ብለዋል፡፡ደንበኞቹ በጨዋታው ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ዕለታዊ፣ሳምንታዊና ወርሃዊ ሽልማት ለማሸነፍ እንዲተጉ ጥሪአቅርበዋል። አቶ ሚሊዮን የመኪና ሽልማቱ ከእንግዲህ በኋላ በየሶስት ወሩእንደሚካሄድ አስታውቀዋል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም የመጪውን ዘመን የቴክኖሎጂና የዲጂታልትስስር ታሳቢ ያደረገ የሶስት ዐመት ዕቅድ ነድፎ እየተንቀሳቀሰይገኛል፡፡ ይህ ዕቅድ ደንበኞቹ በኩባኒያው አገልግሎት ከሚጠቀሙትየመረጃ አቅርቦት በተጨማሪ የተለያየ ክህሎት እንዲያጎለብቱያግዛል ያለውን ስልት የሚያስፈጽምበት ነው፡፡ በቴሌብር በመገበያየትና በማይ ኢትዮቴሌኮም የአየር ሰዐት ሲገዙለዕድል የሚታጩበት ደረሰኝ ወዲያው ያገኛሉ፡፡ በድግግሞሽ የሚያጠራቅሙት ነጥብ ደግሞ ወደ ዕድለኛነትእንዲጠጉ ያስችላቸዋል፡፡ ይህ ዓይነቱ አሰራር ደንበኞቹ ዲጂታል ቴክኖሎጂን በክህሎትእንዲጠቀሙና እንዲዝናኑ አጋጣሚውን እንደሚፈጥር ነው አቶሚሊዮን የተናገሩት፡፡ ከኩባኒያው ጋር ያላቸውን ትስስር ለማጠናከርም ያግዛል ብለዋል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠቃሚዎች ቁጥር ከዘጠና ሚሊየንተሻግሯል፡፡ የደንበኞቹም ቁጥር ከስልሳ ሚሊዮን በልጧል፡፡SECO