Tag: Ethiotelecom

ያልተገደበ ኢንተርኔት ማለት ያልተገደበ ፍጥነት ማለት አይደለም ሲሉ የቴሌኮም ባለሙያዎች ገለጹ

 "ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል" ማለት በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ ያልተገደበ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት ግንኙነት ይኖራል ማለት እንዳልሆነ ኢንዱስትሪው ባለሙያዎች ገለጹ።...

ኢትዮ ቴሌኮም እና ኤሪክሰን የኔትወርክ ማስፋፊያን ለማከናወን እና ለማዘመን የሚያስችል  ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮ ቴሌኮም የኔትወርክ ማስፋፊያን በማከናወን እና በማዘመን የኢትዮጵያን ዲጂታል መሰረተ ልማት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል  ስምምነት ከኤሪክሰን ኩባንያ...

‘ቴሌ ስትሪም’ ይፋ ሆነ

በዓለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም ዘመነኛ የዲጂታል ማሰራጫ አስተዋውቋል። 'ቴሌ ስትሪም' የሚሰኘውና በርካታ የቴሌቪዥን ቻነሎችንና ዲጂታል ይዘቶችን ያቀፈው ዲኮደር መሰል አገልግሎትን ነው። ከቴሌቪዥን...

የቴሌኮም ኦፕሬተሮች የ5 በመቶ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ክፍያን ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ!!

በኢቢቪ ዘጋቢ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱት ሁለቱም የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ማለትም ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፤ መንግሥት ባወጣው አዲስ ደንብ መሠረት የአገሪቱን የአደጋ...

የኢትዮ ቴሌኮም  ባለፉት ስድስት ወራት  85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

ካምፓኒው 2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ስራ አፈፃፀሙን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እንደገለጹት...