ባለፉት ሦሥት ወራት ከ961 ሚሊየን ዶላር በላይ በውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ ቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የ2018 በጀት አመት የሶስት ወር አፈፃፀሙን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በሩብ ዓመቱ ከ961 ሚሊየን ዶላር በላይ በውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል፡፡ ይህም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋርሲነጻጸር የ7 ነጥብ 87 በመቶ እድገት አሳይቷል፡፡

በኮሚሽኑ በሩብ ዓመቱ በልዩ ኢኮኖሚከ ዞኖች ከሚገኙ ኢንቨስትመንቶች በሩብ ዓመቱ ከወጪ ንግድ ከ49 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ሲገኝ ይህም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 113 በመቶ ብልጫ ማሳየቱን አስታውቋል።

ኮሚሽኑ በሩብ አመቱ 123 የኢንቨስትመንት ፈቃድ የሰጠ ሲሆን ፈቃድ ከተሰጣቸው የዉጭ ባለሀብቶች ዉስጥ 34 የሚሆኑት በገቢና ወጪ ንግድ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች እንደሆኑ ነው የገለጸው።

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories