ሆቴሎች በዶላር ስለሚሰሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያው እንደጠቀማቸው የሚድሮክ ዋና ስራ አስደፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ገለፁ።

በዚህም ሸራተን ለመጀመሪያ ጊዜ አትርፏል  ያሉት ስራ አስፈፃሚው። በዚህ የተነሳ ሆቴል ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ተነሳስተናል ሲሉ ቅዳሜ እለት የኮፕ 32 ዝግጅትን አስመልክቶ በተጠራ መድረክ ላይ ተናግረዋል።

ሚድሮክ አዲሰ አበባ ውስጥ 298 አልጋ ሸራተን ሆቴል ላይ ያለው  ያሉት አቶ አህመድ።

ለኮፕ 32 1 ሺ 500 ለማድረስ እየሰራን ነው ብለዋል። አራት ሆቴል እንከፍታለን ሲሉም አክለዋል።

ሚድሮክ ከአፍሪካ ህብረት ጎን በታዋቂው የአሜሪካ ሆቴል አስተዳዳሪ ዌስቲን እንደሚመራ የሚጠበቅ ግዙፍ ሆቴል ገንብቶ የመጨረሻ ምእራፍ ላይ ለመድረስ እጅግ የቆየ መሆኑ ይታወሳል።

ከጥቂት ሳምንታት በፊት የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ለውጥ ጉባኤ በ2020 በአዲስ አበባ እንዲደረግ መወሱኑ ይታወሳል።Seco

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

Popular Categories