በሶማሌ ክልል ከ8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰጠ

በሶማሌ ክልል ከ8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰጠ

ባለፉት ስድስት ወራት ከ8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ፈቃድ መሰጠቱን የሶማሌ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡

ፈቃድ የተሰጠው ለ51 ፕሮጀክቶች መሆኑንና 8 ቢሊየን 858 ሚሊየን 799 ሺህ ብር ካፒታል ማስመ ዝገባቸውን የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ረሺድ ገልጸዋል፡፡

እንደ ኢዜአ ዘገባ አዳዲስ ፈቃድ የተሰጠባቸው ዘርፎችም ሆቴል፣ ግንባታ፣ አምራች ዘርፍ፣ ግብርና እና ትራንስፖርት ናቸው ።@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories