በአለም አቀፍ ታዋቂ የፈርኔቸር አቅራቢ አሽሊ ኩባንያ በአራዳ ሞል  የፈርኔቸር ውጤቶችን ማቅረብ  የሚያስችለውን ውል ተፈራረመ

በኢትዮጵያ ከዩስራ ሆምስ ፈርኔቸር ጋር በመተባበር በዓለም ላይ ግንባር ቀደም የቤት ዕቃዎች አምራች የሆነው አሽሊ ኩባንያ በአዲስ አበባ በሚገኘው የአራዳ ሞል ላይ ምርቶቹን ለማቅረብ የሚያስችለውን ሱቅ ለመክፈት  ፊርማ የተፈራረመው፡፡

የፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እና የሁለቱም ኩባንያዎች ከፍተኛ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው አሽሊ ታዋቂ የፈርኔቸር አምራች ኩባንያ በ155 አገሮች ውስጥ ከ20 ሺህ በላይ መሸጫ ሱቆች ያሉትና 35 ሺህ ሰራተኞችን እያስተዳደረ ይገኛል፡፡

በአራዳ ሞል 48 በመቶ ለአለም አቀፍ ኩባንያዎች እና 52 በመቶ የተመረጡና ጥራት ያለው ምርት ይዘው የሚቀርቡ የሀገር ውስጥ ድርጅቶ እንደሚገቡ ይጠበቃል፡፡@SECO

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

Popular Categories