ከ 1ነጥብ 6 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ካፒታል ኢንቨስት ያደረጉ ድርጅቶች  ወደ ስራ መግባታቸው ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ

ባለሀብቶቹ  በማዕድንና በሶላር ዘርፍ እንደተሰማሩ ተጠቁሟል።

በ3ኛው ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2025 አለም አቀፍ የቢዝነስ ፎረም ላይ ጎበዝ  የተሰኘው የቻይና አምራች ድርጅት በ250 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ፈሰስ በማደረግ   በሶላር ዘርፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት ከኮሚሽኑ ጋር የተፈራረመ ሲሆን  በስምንት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ በመግባት የሶላር ምርቶችን ለውጪ ገበያ ማቅረብ እንደጀመረ ተገልጿል።

በኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2025 አለም አቀፍ የቢዝነስ ፎረም በማዕድንና በሶላር ዘርፍ ለመሰማራት 1•6 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ የፈረሙ አምስት ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ገብተዋል ሲል ኮሚሽኑ አስታውቋል።@seco

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሾመ

አዲስ መዋቅር አስተዋውቋል የኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ...

Popular Categories